Taxation in Ethiopia™


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


🔎ታክስ በኢትዮጵያ
🔖 #አዋጅ
🔖 #ደንብ
🔖 #መመሪያ
🔖 #አንቀጽ_ጥቆማ
መረጃ አድራሽ የግል ቻናል ነው።
👇
@Taxation_in_Ethiopia
🔍Ethiopian Tax Laws
🔖 #Proclamations
🔖 #Regulations
🔖 #Directives
🔖 #Articles
This is a personal channel!
For questions
👇
@Ethiopian_Taxation

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


የቴምብር ቀረጥ አዋጅ .pdf
1.1Мб
ቴምብር ቀረጥ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር. 612.2001
Stamp Duty Amendment Proclamation No.612.2008

#ቴምብር_ቀረጥ_ማሻሻያ
#Stamp_Duty_Amendment

@Taxation_in_Ethiopia


አስቸኳይ!
የደረጃ "ሀ" ግብር ከፋዮች የ2012 በጀት ዓመት ግብር መክፈያ ጊዜ ሊጠናቀቅ
15 ቀናት ብቻ ቀርተውታል።

@Taxation_in_Ethiopia


Репост из: Taxation in Ethiopia™
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የቅዳሜ ስጦታ
😍
Saturday's gift

@Taxation_in_Ethiopia


Proc No. 110-1998 Stamp Duty.pdf
626.1Кб
ቴምብር ቀረጥ አዋጅ ቁጥር. 110.1990
Stamp Duty Proclamation No.110.1990

#ቴምብር ቀረጥ
#Stamp_Duty

@Taxation_in_Ethiopia


Репост из: Taxation in Ethiopia™
Taxation in Ethiopia
🔍make accessible Ethiopian Tax Laws
🔎Minimize compliance cost
🔎facilitates for taxpayers

🔖 #Tax_Proclamations
🔖 #Tax_Regulations
🔖 #Tax_Directives
🔖 #Books
🔖 #Articles

NB📣: This is a PERSONAL CHANNEL, HAS NO RELATION TO ANY LEGAL ORGANIZATION.
https://t.me/Taxation_in_Ethiopia







የማይሰበሰቡ ዕዳዎች በተቀናሽነት የሚያዙበት ሁኔታ
#ገቢ_ግብር_አዋጅ_ቁጥር_979_2008
#ጥቆማ
@Taxation_in_Ethiopia



ግብር ቀንሶ የመያዝ ስርዓት ተፈጻሚ የማይደረግባቸው ግብይቶች

የ #ቅድመ_ገቢ_ግብር_መመሪያ_ቁ_2_2011
አንቀጽ 12

#ጥቆማ
@Taxation_in_Ethiopia



ግብር ቀንሶ የመያዝ ግዴታ የማይመለከታቸው ሰዎች

የ #ቅድመ_ገቢ_ግብር_መመሪያ_ቁ_2_2011
አንቀጽ 11

#ጥቆማ
@Taxation_in_Ethiopia


የንግድ ህግና ህገ መንግስት.pdf
1.1Мб
የንግድ ህግና ህገ መንግስት
የስልጠና ሞጁል


#Commercial_Code
#Constitution

@Taxation_in_Ethiopia


በወር ማውጣት በሚቻለው የገንዘብ መጠን ላይ ተጥሎ የነበረው ጣሪያ ተነሳ
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በአንድ ወር ማውጣት በሚቻለው የገንዘብ መጠን ላይ ጥሎት የነበረውን መጠን አንስቷል።
ባለፈው ዓመት ግንቦት ወር የወጣው መመሪያ ግለሰቦች በወር ከ 1 ሚሊየን ብር በላይ እንዳያወጡ ይከለክላል፡፡
ከዚህ ባለፈም ድርጅት በወር ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ጥሬ ገንዘብ እንዳያወጡ ከልክሎ እንደነበር የሚታወስ ነው።
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
ምንጭ፥ አሐዱ ሬዲዮ 94.3
ጥቅምት 03/2012

#ብር_Birr

@Taxation_in_Ethiopia


Репост из: Taxation in Ethiopia™
የአገልግሎት_ጊዜ_ያለፈባቸውንየተበላሹ_እቃዎችን_ለማስወገድና_ሲወገዱ_በወጪነት_ለመመዝገብ_እንዲቻል_የወጣ.PDF
100.6Кб
የተበላሹ ዕቃዎች ሲወገዱ በወጪነት የሚያዙበትን ሁኔታ የወጣ #መመሪያ_ቁጥር_57_2003

በ #መመሪያ_ቁጥር_152_2011 ተተክቷል

#Directive_no_57_2003 Costing Damaged goods for tax purpose which is replaced by
#Directive_no_152

#ታክስ #Tax
#ወጪ #Cost

@Taxation_in_Ethiopia




Репост из: Taxation in Ethiopia™
ያልተፈቀዱ ወይም ተቀናሽ የማይደረጉ ወጪዎች

ያልተፈቀዱ ወጪዎች ታክስ ከፋዮች በህግ እንደ ወጪ እንዳይያዝላቸው የተከለከለ ወጪ ሲሆን ታክስ ከፋዮች እነኚህን ወጪ ቢያወጡ እንኳ በታክስ ህግ የተከለከለ በመሆኑ ሚኒስቴር መ/ቤቱ ውድቅ ያደርጋቸዋል፡፡

በፌደራል የገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 979/2008 አንቀፅ 27 መሰረት ተቀናሽ የማይደረጉ ወጪዎች በግልፅ የተመለከቱ ሲሆን ለመጥቀስ ያክል፣
በጥፋት ምክንያት የተከፈለ የጉዳት ካሳና መቀጫ፣
የግል ፍጆታ ወጪዎች፣
የመድን ዋስትና ሽፋን ያለው ጉዳትና የመሳሰሉት ናቸው፡፡
እነዚህ ወጪዎች በአንድ በኩል በመሰረታዊ የሂሳብ መርሆ የተፈቀዱ ሊሆኑ የሚችሉ ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ ታክስ ከፋዮች ለገቢዎች ሚኒስቴር የሚያቀርቡት ተጨማሪ ገቢ ለማግኘትና ለንግድ እንቅስቃሴያቸው ዋስትና ለመስጠት የወጣ ወጪ ነው በሚል ነው፡፡

ምንጭ፡ የገቢዎች ሚኒስቴር ድረ ገጽ
ለበለጠ መረጃ እዚሁ ቻናል ላይ #ስለ_ተቀናሽ_ወጪዎች_የወጣ_መመሪያ_ቁጥር_5_2011 ተመልከቱ

#ታክስ #ገቢ #ወጪ
#ጥቆማ #Hint

@Taxation_in_Ethiopia


Репост из: Taxation in Ethiopia™
public Finance and Taxation (1)-1.pdf
1001.6Кб
Public Finance and Taxation
#Addis_Ababa_University

#Taxation
#General
#Students
#Book

@Taxation_in_Ethiopia




ብሔራዊ ባንክ መስከረም 27 ለፋይናንስ ተቋማት ባስተላለፈው መመሪያ በቀን ወጪ ማድረግ የሚቻለው የብር መጠን በግለሰብ ደረጃ 50,000 በተቋም ደረጃ 75,000 እንደሚሆን ወስኗል።

ግንቦት ላይ ወጥቶ የነበረው መመሪያ ለግለሰብ 200 ሺ ለተቋም 300 ሺ በቀን ማውጣት ይፈቅድ እንደነበር ይታወሳል።

ምንጭ: ኤሊያስ መሰረት
#ብር
#ጠቅላላ

@Taxation_in_Ethiopia


Репост из: Taxation in Ethiopia™
በኢትዮጵያ የታክስ ዓይነቶች እና ምጣኔያቸው
Tax types and rates in Ethiopia

#ጠቅላላ
#General

@Taxation_in_Ethiopia


Репост из: Taxation in Ethiopia™
Duty Free Car for Disabled.pdf
3.3Мб
#Duty_Free
#Customs
#Car
#Disabled
#Directive
#መመሪያ

@Taxation_in_Ethiopia

Показано 20 последних публикаций.

1 995

подписчиков
Статистика канала
OSZAR »