Фильтр публикаций


ስለ አንዳንድ ልቦች ማብራራት ያቅታል
ልባቸው በጣም መልካም ከመሆኑ የተነሳ ልክ እንደ ነጭ ወረቀት ናቸው

ትቸከችክባቸዋለህ ፣ ታጠፋለህ ፣ ትቀዳድዳቸዋለህ ፣ ታጨማድዳቸዋለህ ብዙ ብዙ

እነሱ ግን ከወረቀትነታቸውና ከማንነታቸው ምንም አይቀይሩም

አይ ልብ

✍P.HIKMA


ቤትሽ የት ነው ሲሉኝ
"ጀነት ነበር መልሴ ""


ጥያቄያቸው ችግር እንደነበረበት የገባኝ
መልሴ ያልተዋጠላቸው ጊዜ ነበር ።

✍P.HIKMA




السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
يا جماعة الخير كيف حالكم؟ الحمدلله أنا بخير☺️

لم أكن على الانترنت. لأيام قليلة
🥹 أريد أن آخذ بضعة أيام إجازة.

إن شاء الله سأعود قريبا
حتى ذلك الحين ابقوا مع الحكمة 😊
أنا متأكد من أنكم ستقضون وقتًا ممتعًا معها

الله يحفظك
في أمان الله وحفظه ورعايته 🥹😘

አረብኛውን እንደገባችሁ ተርጉሙት 😁
👋🖐😘


አልቅሳቹ የማትመልሱትን ነገር
እየሳቃቹ መሸኝትን ልመዱ !😃

ሰባሃል ኸይር 😍


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ለደከማችሁ ሁሉ ይህን ምክር አዳምጡ


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
😁😁😁

430 0 11 2 10

አዎ ምንም ብትሆን እንኳ
" አላህ ዘንድ ግን ዋጋ አለህ "



ዛሬ ከምን ጊዜውም በላይ አሳዛኝ ቀንን አሳልፍያለው ለካ ሁሉም ነገር ለኸይር ነው

ወላሂ የምንንም ነገር ሀጃዎችን እንዳለ እንተወውና
እስኪ አፍያ ስላለን ብቻ እናመስግን
አይን ፣ እግር ፣ እጅ ከሙሉ አካላችን አንድ ቢጎድል ምን አይነት ሀያት ይኖረን ነበር ???
አሁን ላይ ያሉ ወዳጅ የሚመስሉን ሰዎች ሁሉ ያኔ አፍያችን ቢጎድል ሚጠጉን ሚቀርቡን ይመስላችዃል ??? እኛና አላህ ብቻ እኮ እንቀራለን
አላህ ወንጀልን በዚ ልክ እየተዳፈርን እንኳን እኮ ወላሂ ችሎን ታግሶናል እንደሱ ራህመት ባይሆን ኖሮማ እዛው ወንጀላችን ላይ በያዘን በቀጣን ነበር
አሁንስ ለነፍሴ ፈራውላት

ኢላሂ አቦ አትይብን
ረብዬ መጥፎ አያያዝን አትያዘን

✍P.HIKMA


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
እ😁


ህይወትን ዘና ብላችሁ ለመኖር ታገሉ
ደስታችሁን የሚያደፈርስ አከባቢን ራቁ
ብዙ አታስቡ፤ አትጨነቁ
በአላህ ብቻ የሚከፈቱ ብዙ በሮች አሉ
መፍትሄያቸው አላህ ብቻ የሆኑ በርካታ ችግሮች አሉ ፡፡

ሰባሃል ኸይር ወል ዓፊያ 😍


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram



ለመግለፅ ቃላት የምታጡለት ስሜት የለም ?

ያንን ስሜት አላህ ያውቀዋል አብሽሩ




ደረቱ ላይ ተኛችና.. ልብ ምትህ ረበሸኝ አለችው
እሱም እስትንፋሱን አቋረጠውና በዛው ሞተ🥹
.
.
.
.
እንዲህም ያለ ፍቅር አለ እንዴ!?😅


በብዙ ሰው ተከበው ብቸኝነት ለሚሰማቸው፣
ቃላት ሰብሯቸው ዝም ላሉ፣
የቤተሰብ ፍቅር አጥተው ህይወት ለሰለቻቸው፣
ልጅ ናፍቀው ልጅ ለሌላቸው
ትዳር አምሯቸው ትዳር ለዘገየባቸው…
በመሀከላችን እየተሰቃዩ ላላወቅንላቸው ሁሉ
አላህ ሰላም ይበላቸው 🙌🥰
ሶብሩንም ይስጣቸው ። አሚን

ሰባሁል ኸይር😍




ጭንቅ ጥብብ ሲላችሁ
እጃችሁን አንስታችሁ
ያ ወዱድድድድ በሉ🥹🤲



Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


ሀራም relation መጀመርያው ይጣፍጣል ሲባል ጉዳት ያለው ጣዕም ነው ልብ ብላቹ አይታቹ ከሆነ በጣም ብዙ የ ሀራም ትስስሮች ከባድ የሆኑ ጥርጣሬዎች አሉት ይወደኝ ይሆን ይተወኝ ይሁን ለጊዝያዊ ፍላጎቱ ሊጠቀመኝ ይሁን......ወዘተ

ወንድ ጋርም በተመሳሳይ ከኔ የተሻለ ከመጣ ትተወኝ ይሁን ባትፈልገኝስ እወድሀለው ምትለኝ መጠባበቂያ አርጋኝ ቢሆንስ....ወዘተ የሚል ጥርጣሬ አለ

እንዴት አይጠራጠሩ ትስስሩ በምንም አልቆመም prove ሚያደርጉበት ምንም አይነት መንገድ የለም በጣም ሚገርመው ይህ ሁላ ጥርጣሬ ሚኖረው ለየብቻቸው ሲሆኑ ነው አብረው ሲሆኑማ ይረሳል እንዴት አይረሳ ሸይጧን 3ተኛቸው ሆኖ

ሀላል ኒካህ እኮ መህር ያለው ሻሂድ ያለው ወሊይ ያለው ከ ቤተሰብ ወጥታ እሱን ብላ ወደሱ ቤት መግባት ያለው ለሰዎች ማሳወቅ ያለው ....እና ወዘተ እንደፈለጋት እና እንደፈለገችው ማረጋገጫ ነው !

ሀራም ትስስር ማለት ከታች ምስሉ ለይ እንዳለው ነው አብረህ ስትሆን ይጣፍጣል ስትለያይ ይቆርጠሀል
[ጥርጣሬው፣ጭንቀቱ፣ፀፀቱ፣ቤተሰብ ፣ወንጀል የመስራት ፣የማጥፋት፣ክብርን የማጣት፣ፍቅር የያዘንን ሰውን የማጣት ፍርሀት....ወዘተ ] ያቆስላል ይጨንቃል ያስለቅሳል ይደክማል ለዚህ ነው ጌታዬ በ ቃሉ እንዲህ ያለው

[ ولا تقربوا الزنا انه كان فاحشة وساء سبيلا ]


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Legrouph member gabzachew

😁😁😁😁


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


ጅማሬው ጥሩ ኒያ ከሆነ!
ሁሉም ነገር ይሳካል ፡፡ ኢንሻ አላህ

ሰባሃል ኸይር ወል ዓፊያ😍

𝗝𝗼𝗶𝗻 »» 𝗦𝗘𝗟𝗨 𝗣𝗥𝗜𝗡𝗖𝗘𝗦 ™ 💜

Показано 20 последних публикаций.

1 178

подписчиков
Статистика канала
OSZAR »