በወር ማውጣት በሚቻለው የገንዘብ መጠን ላይ ተጥሎ የነበረው ጣሪያ ተነሳየኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በአንድ ወር ማውጣት በሚቻለው የገንዘብ መጠን ላይ ጥሎት የነበረውን መጠን አንስቷል።
ባለፈው ዓመት ግንቦት ወር የወጣው መመሪያ ግለሰቦች በወር ከ 1 ሚሊየን ብር በላይ እንዳያወጡ ይከለክላል፡፡
ከዚህ ባለፈም ድርጅት በወር ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ጥሬ ገንዘብ እንዳያወጡ ከልክሎ እንደነበር የሚታወስ ነው።
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
ምንጭ፥ አሐዱ ሬዲዮ 94.3
ጥቅምት 03/2012
#ብር_Birr
@Taxation_in_Ethiopia